ዓለምአቀፍ የባለሙያዎች ቡድኑ ሪፖርቱን ይፋ አደረገ

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን ሪፖርቱን ዛሬ ግንቦት 24/ 2005 ይፋ አድርጓል፡፡

የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የአለም አቀፍ የባለሙያዎች ቡድን ያወጣው ሪፖርት እንደሚያመለክተዉ የግድቡ የዲዛይን ስራ አለም አቀፍ ደረጃውን በጠበቀ የዲዛይን መመዘኛ መርሆዎች ላይ የተመሰረተ ነው፡፡

ግድቡ ለሶስቱም ሃገራት ከፍተኛ ጥቅም የሚሰጥ እንደሆነም ሪፖርቱ አመልክቷል፡፡ በሁለቱ ተጋሪ ሃገራት ላይ ጉልህ ጉዳት የማያደርስ መሆኑን ቡድኑ ማረጋገጡንም በሪፖርቱ አመልክቷል፡፡

ይህን አስመልክቶ የውሃና ኢነርጂ ሚንስቴር ያወጣውን ሙሉ መግለጫ ከሚቀጥለው ሊንክ ማግኘት ይችላሉ፡፡

 

ምንጭ ኢሬቴ

Advertisements

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out / Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out / Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out / Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out / Change )

Connecting to %s