Zerihun Abebe Yigzaw is an Ethiopian who likes to read and write about water and its multifaceted values. Also interested about studying peace and security, foreign policy, regional integration, conflict and cooperation. This blog is mainly meant to share my views on the issues described above.
He can be reached at: zerihunzay@gmail.com
ውሃ ህይወት ነው!!
Water is Life!!!
Photo: Myself
ውድ አንባብያን
እኔ ዘሪሁን አበበ ይግዛው ማናቸውም አባይ ተኮር ሆነ ሌሎች ጽሁፎች በዋናነት የማወጣው በመጦመሪያ መድረኬ/ብሎጌ ላይ ነው፡፡ ከዚህ ውጭ በተለያዩ ድረ-ገጾች እና የጡመራ መድረኮች/ብሎጎች ያለ እኔ እውቅና ጽሁፎቹ ወጥተው ተመልክቻለሁ፡፡ አንዳንዶቹ ጽሁፎች በተለያየ መንገድ የተቆራረጡ በመሆናቸው የእኔ ወጥ ጽሁፎችን በዋናነት ከብሎጌ ማንበብ የምትችሉ መሆኑን በትህትና እገለልጻለሁ፡፡